Castuner
English
English Català Español Euskara Galego Português Français Italiano Deutsch Polski Русский Svenska
Continental Drift

ከሆርሙዝ እስከ ብሪክስ፡ የኢራን ውጥረት የዓለምን የኃይል የበላይነት እንዴት እየቀየረው ነው?

Aug 20, 2026 1:00:04

Audio file

«አሜሪካ በኢራን ላይ በርካታ ሙከራዎችን አድርጋለች፣ ነገር ግን የኢራንን ኃይል መቆጣጠር አልቻለችም... ጦርነቱ እየሰፋ ከሄደ እና ኢኮኖሚው ጥያቄ ውስጥ ከገባ፣ አሜሪካ አሁን እውነተኛ ተፅዕኖ ላላቸው ብሪክስን ጨምሮ ለተቀናጁ ሀገራት እጇን ለመስጠት ልትገደድ ትችላለች።» ሲሉ በወራቤ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ ረዳት ፕሮፌሰር መሐመድ ኢሳ ሹራላ (ዶ/ር) ስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ በሆርሙዝ ሰርጥ ያለው የጂኦፖለቲካ ውጥረት በአፍሪካ የኢነርጂ ደህንነትና ኢኮኖሚ ላይ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ እንቃኛለን። በሁለተኛው ክፍላችን ደግሞ፣ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የሚፈጥረውን…

88 89 90 91 92 93 94 95 96 97 98 99 100 101 102 103 104 105 106 107 108

Every podcast with a public feed, played straight from the people who make it.

Browse

All podcasts Submit a podcast

Castuner

About CastunerPrivacyTerms

Language

English Català Español Euskara Galego Português Français Italiano Deutsch Polski Русский Svenska

© 2026 All Tuner Labs · Made with ❤️ in Poblenou, Barcelona

0:00 0:00