Continental Drift
ከኮቪድ-19 ትምህርት፡ የታዳጊ አገራት እኩል ተጠቃሚነት እና የፓቶጀን (በሽታ አምጪ ተህዋስያን) መዳረሻ እና ጥቅም ማካፈል ሥርዓት ስምምነት
1:00:04
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ የፓቶጀን መዳረሻና ጥቅም ማካፈል (PABS) ስምምነት ድርድሮች ያለበትን ደረጃ፣ አፍሪካ ከወረርሽኝ ዝግጅት እና ከጤና ሉዓላዊነት አንጻር ያላትን ድርሻ እንፈትሻለን። ለዚህም የአስከስ ፖዘቲቭ ልጆች እና ወጣቶች ማህበር ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት ከእጅግጋየሁ ዳምጤ ጋር ቆይታ አድርገናል።