Melkam Thoughts
Tinsae
Welcome to Melkam Thoughts podcast , where we dive into positive thoughts beyond the expected and challenge the way we look at the world.ሰላማዊ በሆነ መግባባት፣ መልካም አስተሳሰብንና ተባብሮ የሚኖር ማህበረሰብ መፍጠር እንችላለን። ይህንን በማሰብ በዚህ ፖድካስት ለመልካም ስራ የሚያንቃቁ የህይወት ተሞክሮዎችን፣ ሰላማዊ የሆነን ማህበረሰብ ለምፍጠር ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶችን እንማማራለን።ሮሜ 12:18ቢቻላችሁስ በእናንተ በኩል ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ።