KALANDRAS

ካላንድራስ

ካላንድራስ የአማርኛ ፖድካስት (RADIO) ነው:: ቃሉም ደግሞ አማርኛ [ካለ አንድ ራስ] እንደማለት የሚኾንነጻ ሃሳቦችን የምናንሸራሽርበት የኢንተርኔት ራዲዮ ሲሆን ማህበረሰብ ፣ ባህል ፣ ህግ ፣ ሃይማኖት . . . የማንነካው አይነኬ ፣ የማንዳሠው ጓዳ ጎድጓዳ ፣ የማንፈነቅለው የሃሳብ ድንጋይ አይኖርም።ከወደዳችሁት እያዳመጣችሁ ባላችሁበት መተግበሪያ ላይ Rate በመስጠት እና Review በመጻፍ ብታግዙኝ ምስጋናዬ የላቀ ነው። Hosted by: Miki MAC

Podcast website

Listen in your app

Episodes

No episodes yet.